የግርጌ ማስታወሻ c ዳዊት በመዝሙር 139:18ለ ላይ የተናገራቸው ቃላት ከጠዋት ጀምሮ ማታ እስኪተኛ ድረስ የይሖዋን ሐሳቦች ቢቆጥር፣ በማግስቱ ጠዋት ሲነቃም የሚቆጥረው እንደማያጣ የሚያሳዩ ይመስላል።