የግርጌ ማስታወሻ
c ኤልያስ በመሠዊያው ላይ “እሳት አታንድዱበት” ማለቱ ትኩረት የሚስብ ነው። አንዳንድ ምሁራን እንደሚሉት ከሆነ እነዚህ ጣዖት አምላኪዎች አንዳንዴ ከመሠዊያው በታች ቀዳዳ ያበጁና ከሥር ሆነው እንጨቱን በመለኮስ እሳቱ የመጣው ከሰው ኃይል በላይ ከሆነ አካል እንደሆነ አድርገው ይናገሩ ነበር።