የግርጌ ማስታወሻ
c “ይህ ትውልድ” ተብለው የተጠቀሱት ሰዎች የሚኖሩበት ዘመን፣ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የተገለጸው የመጀመሪያው ራእይ ከሚፈጸምበት ጊዜ ጋር ተመሳሳይ ሳይሆን አይቀርም። (ራእይ 1:10 እስከ 3:22) ይህ ራእይ ፍጻሜውን የሚያገኘው በጌታ ቀን ውስጥ ሲሆን፣ ይህም ከ1914 ጀምሮ የመጨረሻው ታማኝ ቅቡዕ ሞቶ ትንሣኤ እስከሚያገኝበት ጊዜ ድረስ ይቀጥላል።—ራእይ ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል! የተባለውን መጽሐፍ ገጽ 24 አንቀጽ 4ን ተመልከት።