የግርጌ ማስታወሻ a በጥቅሱ ዙሪያ ያለው ሐሳብ ያዕቆብ መልእክቱን በዋነኝነት የጻፈው ለጉባኤ ሽማግሌዎች ወይም ‘አስተማሪዎች’ እንደሆነ ይጠቁማል። (ያዕ. 3:1) እነዚህ ሰዎች አምላካዊ ጥበብ በማሳየት ረገድ ምሳሌ መሆን ነበረባቸው። ይሁንና ሁላችንም ከዚህ ምክር ትምህርት ማግኘት እንችላለን።