የግርጌ ማስታወሻ d አንዳንዶች ‘ድርቁ የቆየበትን ዘመን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ሐሳብ እርስ በርሱ ይጋጫል?’ ብለው ይጠይቃሉ። በገጽ 19 ላይ የሚገኘውን ሣጥን ተመልከት።