የግርጌ ማስታወሻ a እነዚህ ደብዳቤዎች በዋነኝነት የሚመለከቱት የክርስቶስን ቅቡዓን ተከታዮች ቢሆንም በደብዳቤዎቹ ላይ የሚገኘው መሠረታዊ ሥርዓት ለሁሉም የአምላክ አገልጋዮች ይሠራል።