የግርጌ ማስታወሻ
b አምላክ የስብከቱን ሥራ እንደሚመራው የሚያሳይ ሌላ ምሳሌ በሐዋርያት ሥራ 16:6-10 ላይ ይገኛል። ጥቅሱ፣ ጳውሎስና ባልደረቦቹ በእስያና በቢታኒያ እንዳይሰብኩ ‘መንፈስ ቅዱስ እንደከለከላቸው’ ይናገራል። መንፈስ ቅዱስ፣ ቅን ልብ ያላቸው በርካታ ሰዎች ለምሥራቹ ምላሽ ወደሰጡበት ወደ መቄዶንያ እንዲሄዱ መርቷቸዋል።