የግርጌ ማስታወሻ a ሙዚሪስ ትገኝበት የነበረው ስፍራ በትክክል የማይታወቅ ቢሆንም ምሁራን በኬራላ ግዛት ይኸውም የፔሪያር ወንዝ ወደ ሕንድ ውቅያኖስ በሚገባበት ቦታ አቅራቢያ እንደነበረች ይገምታሉ።