የግርጌ ማስታወሻ
a እነዚህ ሁለት መዝሙሮች የተያያዙ መሆናቸውን ከተዋቀሩበት መንገድም ሆነ ከይዘታቸው ማየት ይቻላል። መዝሙር 111:3, 4ን ከመዝሙር 112:3, 4 ጋር በማወዳደር ማየት እንደሚቻለው በመዝሙር 112 ላይ የተጠቀሰው አምላክን የሚፈራ ሰው በመዝሙር 111 ላይ ጎላ ተደርገው የተገለጹትን የአምላክ ባሕርያት አንጸባርቋል።