የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች በጥንቶቹ የግሪክኛ ቅጂዎች ላይ የማይገኙ ስለ ጾም የሚናገሩ ጥቅሶችን ይዘዋል።—ማቴዎስ 17:21 አ.መ.ት፤ ማርቆስ 9:29 አ.መ.ት