የግርጌ ማስታወሻ
c ወጣቱ አገልጋይ ናባልን ለመግለጽ የተጠቀመበት ሐረግ ቃል በቃል ሲተረጎም “የክፋት (የከንቱነት) ልጅ” የሚል ፍቺ አለው። ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ይህን ዓረፍተ ነገር ሲተረጉሙ ናባልን “የማንንም ምክር የማይሰማ” ሰው እንደሆነ አድርገው የገለጹት ከመሆኑም ሌላ “ለእሱ መናገር ምንም ዋጋ የለውም” የሚል መግለጫ ይዘዋል።