የግርጌ ማስታወሻ a በአሁኑ ጊዜ አራራት ተብሎ የሚጠራው ተራራ ከ1840 ወዲህ ምንም እንቅስቃሴ የማይታይበት እሳተ ገሞራ ነው። ከፍታው 5,165 ሜትር የሚደርስ ሲሆን ዓመቱን ሙሉ በበረዶ የተሸፈነ ነው።