የግርጌ ማስታወሻ
a እስራኤላውያን ከግብፅ ከወጡ በኋላ ወደ ከነዓን ማለትም አምላክ ለአብርሃም ቃል ወደገባለት ምድር ለመግባት ተቃርበው ነበር። አሥሩ ሰላዮች መጥፎ ሪፖርት ይዘው በመጡ ጊዜ ግን ሕዝቡ በሙሴ ላይ አጉረመረሙ። ይሖዋ ሕዝቡ ለ40 ዓመት በምድረ በዳ እንዲቆዩ የወሰነባቸው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ደግሞ ዓመፀኛው ትውልድ ሞቶ ያልቃል።