የግርጌ ማስታወሻ b ሙሴ ‘አምላክን መፍራት’ የአምላክ አገልጋዮች ሊመሩበት የሚገባ መሠረታዊ ሥርዓት እንደሆነ በዘዳግም መጽሐፍ ውስጥ አበክሮ ገልጿል።—ዘዳግም 4:10፤ 6:13, 24፤ 8:6፤ 13:4፤ 31:12, 13