የግርጌ ማስታወሻ c ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ላይ የሚገኘውን “አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት። ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው በይሖዋ ምሥክሮች ነው።