የግርጌ ማስታወሻ
b ይህ ርዕስ የሚያተኩረው አንደኛው የትዳር ጓደኛ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይና አቅም የሚያሳጣ ሕመም በሚያጋጥመው ወቅት በሚኖረው ሁኔታ ላይ ነው። ይሁን እንጂ በአደጋ ምክንያት የአካል ጉዳት የደረሰበት ወይም እንደ መንፈስ ጭንቀት ያሉ ከስሜት ጋር የተያያዙ ችግሮች ያለበትን የትዳር ጓደኛቸውን የሚንከባከቡ ሰዎችም በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረቡትን ሐሳቦች ተግባራዊ በማድረግ ሊጠቀሙ ይችላሉ።