የግርጌ ማስታወሻ
b በብዙ አገሮች እርዳታ ሊሰጡ የሚችሉ በርካታ የሕክምና ማዕከሎች፣ ሆስፒታሎችና የማገገሚያ ፕሮግራሞች አሉ። መጠበቂያ ግንብ ማንኛውንም የሕክምና ዓይነት የሚደግፍ ሐሳብ አያቀርብም። እያንዳንዱ ግለሰብ ያሉትን የሕክምና አማራጮች በጥንቃቄ ካመዛዘነ በኋላ ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር የማይጋጭ ውሳኔ ማድረግ ይኖርበታል።