የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ ርዕሰ ትምህርት ውስጥ “ከነዓናውያን” የሚለው መጠሪያ አምላክ፣ እስራኤላውያን ከአካባቢያቸው እንዲያፈናቅሏቸው ያዘዛቸውን ብሔራት በሙሉ ያመለክታል።