የግርጌ ማስታወሻ b ሕዝቡ፣ በዚህ ዕለት የሰጡት ምላሽ ከአንድ ቀን በፊት ኢየሱስ የአምላክ ነቢይ እንደሆነ በአድናቆት ስሜት ተውጠው ከተናገሩት ጋር ስናወዳድር ምን ያህል ወላዋይ እንደሆኑ በግልጽ ታይቷል።—ዮሐንስ 6:14