የግርጌ ማስታወሻ a በመሳፍንት 2:11-18 ላይ የሚገኘው ዘገባ እስራኤላውያን በተደጋጋሚ ይከተሉት የነበረውን አካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ይጠቅሳል፤ ይህ አካሄድ በቀጣዮቹ ምዕራፎች ውስጥ በዝርዝር ተገልጿል።