የግርጌ ማስታወሻ
a “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ትክክለኛና ጠቃሚ ናቸው በሚል ርዕስ በተከታታይ የወጡት ብሮሹሮች፣ ‘ቅዱስ መጽሐፉ ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፈና ጠቃሚ ነው’ (እንግሊዝኛ) እና ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) የተባሉት መጻሕፍት እንዲሁም “የይሖዋ ቃል ሕያው ነው” እንደሚለው ያሉ መጠበቂያ ግንብ ላይ የሚወጡ ርዕሶች ከመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ለማግኘት የሚያስችሉ ግሩም መሣሪያዎች ናቸው።