የግርጌ ማስታወሻ
a “ቀኖና” የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱ በአምላክ መንፈስ መሪነት እንደተጻፉ የሚያሳይ አሳማኝ ማስረጃ ያላቸውን ቅዱሳን መጻሕፍት ዝርዝር ያመለክታል። የቅዱሳን መጻሕፍት ክፍል ለመሆናቸው በሰፊው ተቀባይነት ያገኙት እንዲሁም የአምላክ ቃል ወሳኝ ክፍል የሆኑት መጻሕፍት 66 ናቸው።