የግርጌ ማስታወሻ
b የአእምሮ ንብረት፣ በወረቀት ላይ የታተመም ሆነ በኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ውስጥ የተጫነን እንደ ሙዚቃ፣ መጻሕፍት ወይም የኮምፒውተር ፕሮግራም ያሉ የባለቤትነት መብት ያላቸውን ነገሮች ያጠቃልላል። የንግድ ምልክቶች፣ የፈጠራ ባለቤትነት፣ የንግድ ሚስጥርና ይፋ የማድረግ መብት ጭምር በዚህ ውስጥ የሚፈረጁ ናቸው።