የግርጌ ማስታወሻ
a ሁለተኛ ዜና መዋዕል 36:15, 16 (የታረመው የ1980 ትርጉም)፦ “የቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ እግዚአብሔር ለሕዝቡና ለቤተ መቅደሱ ስላዘነ ያስጠነቅቁአቸው ዘንድ ነቢያትን መላልሶ መላክን ቀጠለ። እስራኤላውያን ግን በእግዚአብሔር መልእክተኞች ላይ ተሳለቁ፤ በነቢያቱም በማፌዝ፣ የእግዚአብሔርን ቃል አቃለሉ፤ ከዚህም የተነሳ፣ የእግዚአብሔር ቊጣ በሕዝቡ ላይ ወረደ፤ ከታላቅ ቊጣውም ለማምለጥ አልቻሉም።”