የግርጌ ማስታወሻ a ኢየሱስ ስለ ታላንት የተናገረው ታሪክ በዋነኝነት ከቅቡዓን ደቀ መዛሙርቱ ጋር ስላለው ግንኙነት የሚገልጽ ቢሆንም ለሁሉም ክርስቲያኖች የሚሆን መሠረታዊ ሥርዓት ይዟል።