የግርጌ ማስታወሻ
c በኤስ አይ ፒ አር አይ የ2009 የዓመት መጽሐፍ ላይ የቀረበው ዘገባ የተጻፈው በኤስ አይ ፒ አር አይ የጦር መሣሪያዎች ቁጥጥርና ቅነሳ ፕሮግራም የኑክሌር መሣሪያዎች ፕሮጀክት አንጋፋ ተመራማሪና ዋና ኃላፊ በሆኑት ሻነን ካይል እና በዚሁ ተቋም ውስጥ ተመራማሪ በሆኑት ቪታሊ ፌድቼንኮ እንዲሁም የአሜሪካውያን የሳይንስ ሊቃውንት ፌዴሬሽን የኑክሌር መረጃ ፕሮጀክት ዳይሬክተር በሆኑት ሀንስ ክሪሰንሰን ነው።