የግርጌ ማስታወሻ a ኢሳይያስ ከ778 ዓ.ዓ. ገደማ አንስቶ ከ732 ዓ.ዓ. በኋላ እስካለው ጊዜ በነቢይነት አገልግሏል። ሕዝቅያስ ንጉሥ የሆነው በ745 ዓ.ዓ. በ25 ዓመቱ ነበር።