የግርጌ ማስታወሻ a የሚገርመው ነገር፣ ዳዊት ከሞተ ከአሥር መቶ ዓመታት በኋላ እረኞች በቤተልሔም አቅራቢያ ባሉ መስኮች ላይ መንጎቻቸውን እየጠበቁ ሳሉ በርካታ መላእክት መጥተው የመሲሑን መወለድ አብስረዋቸው ነበር።—ሉቃስ 2:4, 8, 13, 14