የግርጌ ማስታወሻ
a የናዝሬት ሰው የሆነው የዚህ ነቢይ ስም “ኢየሱስ” ሲሆን ትርጉምም “ይሖዋ አዳኝ ነው” የሚል ነው። “ቅቡዕ” የሚል ትርጉም ያለው “ክርስቶስ” የሚለው የማዕረግ ስም ኢየሱስ የተቀባ ወይም ለአንድ የተለየ ዓላማ በአምላክ የተሾመ መሆኑን ያመለክታል።