የግርጌ ማስታወሻ c አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ከሆነ በዘፍጥረት 2:24 ላይ ‘መጣመር’ ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ግሥ “ከአንድ ሰው ጋር በፍቅርና በታማኝነት መጣበቅን” ሊያመለክት ይችላል።