የግርጌ ማስታወሻ
d በ19ኛው መቶ ዘመን የኖረው ዊልያም ቶምሰን (ሎርድ ኬልቪን በመባልም ይታወቃል) የተባለ ሳይንቲስት ማንኛውም ነገር በጊዜ ሂደት እየፈራረሰ የሚሄደው ለምን እንደሆነ የሚገልጸውን ሁለተኛውን የተርሞዳይናሚክስ ሕግ አገኘ። ይህን ሕግ ለማግኘት ከረዱት ነገሮች መካከል አንዱ በመዝሙር 102:25-27 ላይ የሚገኘውን ጥቅስ በጥንቃቄ ማጥናቱ ነበር።