የግርጌ ማስታወሻ c በጣም የሚያስገርመው ይህ ዕለት የይሖዋ ምሥክሮች በሶቪየት አገዛዝ ሥር የሃይማኖታዊ ጭቆና ሰለባዎች እንደነበሩ የሩሲያ መንግሥት አምኖ የተቀበለበት አሥረኛ ዓመት ነበር።