የግርጌ ማስታወሻ
e ሩሲያ ከአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት በላይ ያለው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳዩን በድጋሚ እንዲያየው ጠየቀች። ይሁንና ኅዳር 22, 2010 ከዚህ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተውጣጡ አምስት ዳኞች ጉዳዩ በድጋሚ እንደማይታይ ውሳኔ አስተላለፉ። ፍርድ ቤቱ ይህን ሲል ሰኔ 10, 2010 የተላለፈው ውሳኔ የመጨረሻ እንደሆነና ተግባራዊ መሆን እንዳለበት መግለጹ ነበር።