የግርጌ ማስታወሻ
b “ሁለተኛው የባቢሎን አገዛዝ” የጀመረው በናቡከደነፆር አባት በናቦፖላሳር የግዛት ዘመን ሲሆን ያበቃው ደግሞ የናቦኒደስ የግዛት ዘመን ሲያከትም ነው። ኢየሩሳሌም ባድማ ከሆነችበት የ70 ዓመት ጊዜ ውስጥ አብዛኛው የሚካተተው “ሁለተኛው የባቢሎን አገዛዝ” በሚባለው ዘመን ውስጥ ነው፤ በመሆኑም ይህ ጊዜ የምሁራንን ትኩረት ይስባል።