የግርጌ ማስታወሻ
a ወላጆች ከእነዚህ ርዕሰ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጁት በሚከተሉት ጽሑፎች ላይ ጠቃሚ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፦ “ሴት ልጃችሁ ስለ ወር አበባ በቅድሚያ አውቃ እንድትዘጋጅ መርዳት” (ግንቦት 2006 ንቁ! ከገጽ 10-13)፣ “በሰውነቴ ላይ የማየው ለውጥ ምንድን ነው?” (ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2 ምዕራፍ 6) እንዲሁም “ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?—ከልጆቻችሁ ጋር ስለ ፆታ አውሩ” (ኅዳር 1, 2010 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 12-14)