የግርጌ ማስታወሻ
a አምላክ፣ ኢየሱስን ከአንዲት ሴት ቃል በቃል እንደወለደው መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምርም። ከዚህ ይልቅ ይሖዋ፣ ይህን መንፈሳዊ አካል የፈጠረው ሲሆን በኋላም ከድንግል ማርያም እንዲወለድ ወደ ምድር ላከው። አምላክ፣ የኢየሱስ ፈጣሪ በመሆኑ አባቱ ተብሎ መጠራቱ ተገቢ ነው።