የግርጌ ማስታወሻ
b ንጉሡ፣ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ የተቀዳጁትን ድል እንዲያጠናቅቁ ተጨማሪ ቀን ፈቀደላቸው። (አስቴር 9:12-14) አይሁዳውያን ይህን ድል ለማሰብ እስከ ዛሬም ድረስ በጸደይ ወቅት ፉሪም ተብሎ የሚጠራ በዓል ያከብራሉ፤ የበዓሉ ስያሜ የመጣው ሐማ እስራኤላውያንን ለመደምሰስ ከጣለው ፉር ከተባለው ዕጣ ነው።