የግርጌ ማስታወሻ
a ይህ ከመሆኑ ከጥቂት መቶ ዓመታት በፊት ይኸውም በ997 ዓ.ዓ. የእስራኤል ሕዝብ ተከፍሎ በሁለት መንግሥታት መተዳደር ጀምሮ ነበር። በስተደቡብ የሚገኘውና ሁለቱን ነገድ ያቀፈው መስተዳድር የይሁዳ መንግሥት ይባላል። በስተሰሜን የሚገኘውና አሥሩን ነገድ ያቀፈው መስተዳድር ደግሞ የእስራኤል መንግሥት ይባላል፤ ይህ መንግሥት ኤፍሬም በሚባለው በዋነኛው ነገድ ስምም ይጠራል።