የግርጌ ማስታወሻ
a ከብረቱ ጋር የተቀላቀለው ሸክላ የሚያመለክተው በብረት የተመሰለው የአንግሎ አሜሪካ የዓለም ኃያል መንግሥት ተጽዕኖ በሚያሳድርባቸው የምድር ክፍሎች ውስጥ የሚገኙትን የእሱን አቅም የሚያዳክሙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ነው። ባለፉት ዓመታት፣ ይህ ኃያል መንግሥት መሆን የሚፈልገውን ያህል ጠንክራ እንዳይሆን ሸክላው እንቅፋት ሆኖበታል።