የግርጌ ማስታወሻ a መዝሙር 27:4 (NW)፦ “ይሖዋን አንድ ነገር ለመንኩት፤ ምኞቴም ይኸው ነው፦ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በይሖዋ ቤት እኖር ዘንድ፣ ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን አይ ዘንድ፣ ቤተ መቅደሱንም በአድናቆት እመለከት ዘንድ ነው።”