የግርጌ ማስታወሻ
b ከሞት ስለተነሱ ሰዎች የሚገልጹት ስምንት ዘገባዎች 1 ነገሥት 17:17-24፣ 2 ነገሥት 4:32-37፣ 2 ነገ 13:20, 21፣ ሉቃስ 7:11-17፣ ሉቃ 8:40-56፣ ዮሐንስ 11:38-44፣ የሐዋርያት ሥራ 9:36-42 እና 20:7-12 ላይ ይገኛሉ። እነዚህን ዘገባዎች በምታነብበት ጊዜ ሰዎቹ ከሞት የተነሱት ብዙ የዓይን ምሥክሮች ባሉበት እንደሆነ ልብ በል። ከእነዚህ በተጨማሪ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የሚገልጽ ዘጠነኛ ዘገባ አለ።—ዮሐንስ 20:1-18