የግርጌ ማስታወሻ a ሳኦል ከሚያሳድዳቸው መካከል ሴቶችም እንደሚገኙበት በተደጋጋሚ መጠቀሱ ልክ እንደ ዛሬው ሁሉ በመጀመሪያው መቶ ዘመንም ክርስትናን በማስፋፋት ረገድ ሴቶች ከፍተኛ ሚና ይጫወቱ እንደነበር ያሳያል።—መዝ. 68:11 የ1980 ትርጉም