የግርጌ ማስታወሻ
b “በይሁዳ ወንጌል” ውስጥ ይሁዳ ከሌሎቹ ደቀ መዛሙርት በተሻለ መንገድ የኢየሱስን ማንነት ለይቶ ያወቀ ጋኔን እንደሆነ የሚሰማቸው ምሁራን ይህ ሁኔታ አጋንንት የኢየሱስን ማንነት በትክክል እንደገለጹ ከሚናገሩት የመጽሐፍ ቅዱስ የወንጌል ዘገባዎች ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ጠቁመዋል።—ማርቆስ 3:11፤ 5:7