የግርጌ ማስታወሻ d ጢባርዮስ ቄሣር፣ ሄሮድስ አግሪጳ ከ36/37 ዓ.ም. በዚህ ምሽግ ውስጥ እንዲታሰር አድርጎ ነበር፤ ሄሮድስ የታሰረው ካሊጉላ ንጉሠ ነገሥት እንዲሆን ያለውን ፍላጎት በመግለጹ ነበር። ካሊጉላ ንጉሠ ነገሥት ሲሆን ሄሮድስን ንጉሥ በማድረግ ወሮታውን ከፍሏል።—ሥራ 12:1