የግርጌ ማስታወሻ
b የአስቆሮቱ ይሁዳ ከሞተ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ የሐዋርያቱ ቁጥር 11 የነበረ ቢሆንም “አሥራ ሁለቱ” የሚለው አገላለጽ ያሉትን ሐዋርያት ለማመልከትም ተሠርቶበታል። በአንድ ወቅት ኢየሱስ፣ ቶማስ በሌለበት ለሐዋርያቱ በተገለጠላቸው ጊዜ ቁጥራቸው 10 ብቻ ቢሆንም 12ቱ ተብለዋል።—ዮሐንስ 20:24