የግርጌ ማስታወሻ a የአምላክ ስም “መሆን” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ግስ የተገኘ ነው። በመሆኑም “ይሖዋ” የሚለው ስም “ይሆናል” የሚል ትርጉም አለው።—ዘፍ. 2:4 ባለማጣቀሻው አዲስ ዓለም ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ