የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ የተናገረው ምሳሌ በወቅቱ የነበረውን ልማድና ባሕል ያሳያል። አይሁዳውያን እንግዳ መቀበልን የተቀደሰ ተግባር አድርገው ይመለከቱት ነበር። አንድ ቤተሰብ ዳቦ የሚጋግረው ለዕለቱ የሚበቃውን ያህል ስለነበረ ዳቦ ካለቀበት ከጎረቤት መበደር የተለመደ ነገር ነበር። እንዲሁም ቤተሰቡ ድሃ ከሆነ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት የሚተኙት በአንድ ክፍል ውስጥ መሬት ላይ ነበር።