የግርጌ ማስታወሻ
b ኢየሱስ አብዛኛውን ጊዜ ትንሽ ከሆነው ነገር ተነስቶ ይበልጥ ክብደት ያለውን ነገር ለማብራራት “እንዴት አብልጦ” የሚለውን አነጋገር ይጠቀም ነበር። አንድ ምሁር እንዲህ ሲሉ ገልጸዋል፦ “‘ሀ እውነት ከሆነ ለ ደግሞ እንዴት አብልጦ እውነት አይሆንም?’ ብሎ የማስረዳት ያህል ነው።”