የግርጌ ማስታወሻ d ለአጻጻፍ እንዲያመች ሲባል በዚህ ርዕስ ውስጥ የእንጀራ ወላጅ ስላለበት ቤተሰብ ስንናገር የእንጀራ እናትን የምንጠቅስ ቢሆንም የቀረቡት ነጥቦች የእንጀራ አባት ላለበት ቤተሰብም ይሠራሉ።