የግርጌ ማስታወሻ
a በርካታ ምሁራን በሕጉ መሠረት አንድ ወንጀለኛ በእንጨት ላይ ከመሰቀሉ በፊት ይገደል እንደነበር ያምናሉ። ይሁንና በመጀመሪያው መቶ ዘመን አይሁዳውያን አንዳንድ ወንጀለኞች በሕይወት እያሉ በእንጨት ላይ ተሰቅለው እንዲሞቱ ያደርጉ እንደነበር የሚጠቁም ማስረጃ አለ።